top of page
X.jpg

 ልምድ ያለው

 

ማድረሻ

 

የምግብ ዝግጅት

 
ፈጣን ፣ አስተማማኝ ፣ በሰዓቱ የሚያደርስ
Untitled design (3).png

እንኳን ደህና መጡ ወደ

አዲስኬተር

 
 
 
 
 
 

አዲስኬተር የተመሰረተው ለአንድ ተልዕኮ ነው ምግብ ቤቶች ገብያዎችና ደንበኞች በፈለጉት ሁኔታ አስተማማኝ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ነው  በምግብ አያያዝና ሎጂስቲክስ ለዓመታት ልምድ ባላቸው ቡድናችን በሰዓቱ እና በአግባቡ ምግቦን ከታዘዘበት ቦታ ወደ ተጠቃሚው ማድረስ ነው ትልቅም ይሁን ትንሽ ለልደት ለበዓል ለስብሰባ ለሰርግ ወዘተ እያንዳንዱን ትዕዛዝ ከቦታው በማንሳት ወደ ተፈለገበት ቦታ በማድረስ ሃላፊነታችን እንወጣለን

Untitled design (4).png

አገልግሎቶቻችን

 
 
 
f3.png

ለንግዶች ለዝግጅት ለምግብ ቤቶች ለሰርግ ለልደት ለባዕላት የተዘጋጁ ምግቦችን በማድረስ አገልግሎት እንሰጣለን

bottom of page